Book Information

ክርሙስ

አብርሃም አስፋሃ ገ/ማርያም

Description

    የሀገርዎን ጥፋት የደገሰ፣ ህዝብን እርስ በርስ፣ ሃይማኖትን ከሃይማኖት፣ ነገድን ከነገድ... ለማተራመስ የተጠነሰሰ እቅድ በድንገት በእጅዎ ቢገባ ምን ያደርጋሉ? ወይም ሀገርንና ህዝብን ወደተሻለ ሰላም የሚያደርስ ሐሳብ በውስጥዎ ቢመላለስ እንዴት በእግሩ ያስኬዱታል? ምንስ ያደርጋሉ? ክርሙስን ሲያነቡ እነዚህንና መሰል እውነታዎችን ያገኛሉ። ክርሙስ ልብ ወለድ ብቻ ሳይኾን ትውልድ ላይ ልንሰራበት የሚገባ ፕሮጀክት የያዘ መጽሐፍ ነው። ክርሙስ ልብን እያንጠለጠለ የማይጠበቁና ከተለያዩ አቅጣጫ ታሪኮችን እያሰናሰለ፣ በቁርጠኝነት ለአንድ ዓላማ የቆሙ ወጣቶችን በእምነት በተስፋና በፍቅር አስተሳስሮ ለሌላው መኖር ራሳቸውን ሳይሰስቱ ለመሰዋት በተዘጋጁ የሀገራችን ልጆች ርእይ ላይ ያጠነጠነ መጽሐፍ ነው። ሁላችንም ክርሙሶች ነን!!