Course Information
Course Content
Course Instructor
Mahder Gezachew
Chapters
Description
የግእዝ ቋንቋ ጥንታዊያን ከተሰኙ ቋንቋዎች መካከል አንዱ ሲሆን ኢትዮጵያውያን ሊቃውንት በቀን አቆጣጠርና በሥነ ጽሑፎቻቸው ሲጠቀሙበት ከትውልድ ወደ ትውልድ ሲተላለፍ ቆይቷል፡፡
"የግእዝ መሰረታዊያን" ጥንታዊ ከሆነው ልሳነ ግእዝ መሰረታዊ ሃሳቦችን ለጀማሪዎች የያዘ ትምህርት ነው። ይህ ትምህርት በአምስት ክፍሎች የተከፋፈለ ሲሆን ለአረዳድ ግልጽ እንዲሆን ከምሳሌዎች ጋር ቀርቧል።
መልካም የትምህርት ጊዜ!