Course Information

Building Self Confidence

  26 Students

    በእራስ መተማመን የማይነካው የህይወታቸን ክፍል የለም። በራስ መተማመን ያለው ሰው ካለበት ተጨባጭ ሁኔታ ተነስቶ የሚፈልገውን ግብ ማሳካት ይችላል። ይህ ከሆነ በእራሳችን እንዳንተማመን የሚያደርጉ ነገሮች ምንድን ናቸው? እንዴትስ በእራስ መተማመንን መፍጠር እንችላለን? እነዚህ ጥያቄዎች በዚህ ቪዲዮ ተመልሰዋል!

Course Content

  • 89 Minutes
  • 1 Section
  • 3 Lectures

Course Instructor

Ashenafi Taye

Chapters

Description