Course Information

Inevitable future events

  201 Students
    • የሚቀጥሉት ዘመናት አይቀሬ ክስተቶች - Inevitable future events

Course Content

  • 79 Minutes
  • 1 Section
  • 3 Lectures

Course Instructor

 

Ashenafi Taye

Chapters

Description

ዓለም በከፍተኛ ፍጥነት በመለወጥ ላይ ነው። እነዚህ ለውጦች የማይነኩት የህይወታችን ገፅ የለም፤ በሚቀጥሉት ጥቂት ዓመታት ውስጥ የምንገበያይበት መንገድ፣ የምንማርበት መንገድ፣ ተቀጥረን የምንሰራበት መንገድ፣ ሀብት የምንፈጥርበትና የምናስተሳልፍበት መንገድ፣ የምንጓጓዝበት መንገድ ...ይለወጣሉ፤ አሁንም እየተለወጡ ነው። 'እና እኔ ምን አገባኝ?' ትል ይሆናል። ይህ ለውጥ ለምን በቀጥታ እንደሚመለከትህ በዚህ ቪዲዮ ተመልከት!