Course Information
የነፃነት ክፍለ ዘመን - The Era of Freedom
Course Content
Course Instructor
Ashenafi Taye
Chapters
Description
ዓለም በከፍተኛ ፍጥነት በመለወጥ ላይ ነው። እነዚህ ለውጦች የማይነኩት የህይወታችን ገፅ የለም፤ በሚቀጥሉት ጥቂት ዓመታት ውስጥ የምንገበያይበት መንገድ፣ የምንማርበት መንገድ፣ ተቀጥረን የምንሰራበት መንገድ፣ ሀብት የምንፈጥርበትና የምናስተሳልፍበት መንገድ፣ የምንጓጓዝበት መንገድ ...ይለወጣሉ፤ አሁንም እየተለወጡ ነው። 'እና እኔ ምን አገባኝ?' ትል ይሆናል። ይህ ለውጥ ለምን በቀጥታ እንደሚመለከትህ በዚህ ቪዲዮ ተመልከት!