Course Information
The Power of Now
Course Content
Course Instructor
Ashenafi Taye
Chapters
Description
ህይወትህን መለወጥ ትፈልጋለህ? መቼ? ጤንነትህን ማሻሻል፣ ገቢህን ከፍ ማድረግ፣ ደስተኛ መሆን፣ ግንኙነቶችሀን ማስተካከል፣ ለሌሎች ሰዎች ህይወት ገንቢ አስተዋፅኦ ማድረግ ትፈልጋለህ? መቼ? ይህን ሁሉ አሁን ማድረግ መጀመር ትችላለህ? እንዴት? ይህ ቪዲዮ መንገዱን ያሳይሃል።