Course Information
በልዕልና የመኖር ጥበብ - Unleashing your extraordinary self
Course Content
Course Instructor
Ashenafi Taye
Chapters
Description
የታላላቅ ሰዎች የህይወት ውጤቶች የሚመነጩት ከማዕከላዊ ማንነታቸው ውስጥ ነው። ባንተ ውስጥ የዚህ ዓለም ዕንቁ ሰው ሊያደርግህ የሚችል ረቂቅ ስጦታ እንዳለ ታውቃለህ? ካንተ አልፈህ የብዙ ሚሊዮን ሰዎችን ህይወት መለወጥ የሚችልስ ብርቱ ኃይል ባነተ ውስጥ እንዳለስ ታስተውላለህ? ይህ ቪዲዮ ላንተ ነው።