Course Information
What is Money?--ገንዘብ ምንድን ነው?
Course Content
Course Instructor
Ashenafi Taye
Chapters
Description
ገንዘብ ምንድን ነው? ሁላችንም እንደምንረዳው በዚህ ዓለም ላይ ስንኖር እጅግ በጣም ከሚያስፈልጉን ነገሮች መካከል ገንዘብ አንዱ ነው፤ በጣም አስገራሚ የሆነው እውነታ ግን አብዘኛው ሰው የዚህ ዘመን 'ገንዘብ' ምን እንደሆነና እንዴት እንደሚሰራ በግልጽ አይገነዘብም፤ ከዚህም የተነሳ ብዙ ሰው መልሶ የማያገኝውን ዕድሜውንና ውድ ህይወቱን በእጥረትና በድህነት እያሳለፈ ይገኛል። ለምን? ገንዘብ ምንድን ነው? አብረን እንየው!